የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሚና

በ2001 አ.ም የወጣው የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ኤጀንሲ ህግ በተለይም ሀገር በቀል ለሆኑና በሰብአዊ መብቶች ዙሪያ ግንዛቤን ለመፍጠር ይሰሩ የነበሩ ድርጅቶችን ክፉኛ እንደጎዳ በሰፊው ይነገርለታል፡፡ ህጉ በ2012 እስኪሻሻል ድርስ፣ በርካታ መሀበራት፣ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ፈርሰዋል፣ አልያም በእጅጉ ተዳከመዋል፡፡ በነዚህ አመታት በተደረጉ ምርጫዎች፣ የፖለቲካና መሀበራዊ ጉዳይ ክርክሮችና ውይይቶች፣ እንዲሁም የሴቶችንና የህጻናትን […]

Women’s role in building a democratic culture

The world agreed on the importance of gender equality. However, the implementation has been slow in many parts. For many years, there have been many struggles for equal political participation of women and men. As a result, women’s right to political participation is recognized around the world. However, there is still much to be done […]